ጥር 25፣ 2015- የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀFeb 2, 20231 min readየህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ፡፡ በዜጎች የሚቀርቡለትን የአስተዳደር በደሎች መርምሮ ምክረ ሀሳብ ከመስጠት ባለፈ የተቋማት የመልካም አስተዳደር ችግር ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ገምግሞ ሪፖርት እንዲያቀርብ በተሻሻለው ማቋቋሚያ አዋጅ ስልጣን እንዲሰጠውም ተጠይቋል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ፡፡ በዜጎች የሚቀርቡለትን የአስተዳደር በደሎች መርምሮ ምክረ ሀሳብ ከመስጠት ባለፈ የተቋማት የመልካም አስተዳደር ችግር ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ገምግሞ ሪፖርት እንዲያቀርብ በተሻሻለው ማቋቋሚያ አዋጅ ስልጣን እንዲሰጠውም ተጠይቋል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Commentaires