ጥር 25፣ 2015- በአዲስ አበባ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለFeb 2, 20231 min readበአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች ላይ ቅጣት እየተጣለ ነው ተብሏል፡፡ ምህረት ስዩምሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች ላይ ቅጣት እየተጣለ ነው ተብሏል፡፡ ምህረት ስዩምሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments