ጥር 24 2017 - የተጠናከረ የተቋማት ግንባታ ባለመኖሩ ምን አጣን? ተቋምስ እንዴት እንገንባ?
- sheger1021fm
- Feb 1
- 1 min read
ረዥም የሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ላይ ግን አልሆነላትም፡፡
አንዱ ሄዶ በሌላው ሲተካ የነበረውን ማፍረስ እንጂ ሲናጠናክር አይታይም፡፡
ስልጣን የያዘ ፓርቲም ሆነ መንግስት የቀድሞውን እያጥላላ፣ የራሱን በራሱ ቅርፅ እየሰራ ዘመናት አልፈዋል፡፡
በዚህ መሀል ሀገርን ሀገር የሚያስብሉ ተቋማት ባለመጠንከራቸው ብዙ አጥተናል፣ በብዙ ተጎድተናል የሚሉ አሉ፡፡
የተጠናከረ የተቋማት ግንባታ ባለመኖሩ ምን አጣን? ተቋምስ እንዴት እንገንባ?
ያሬድ እንዳሻው
Comments