ጥር 24 2017 - ለምን አስቀድሞ መጠንቀቅ አይቻልም?
- sheger1021fm
- Feb 1
- 1 min read
ጎርፍ እና የድርቅ መገለጫ እስከሚሆኑ ድረስ ደግመው ደጋግመው አጋጥመዋል፡፡
በዚህም ሰዎች ሞተዋል፣ እንስሳት አልቀዋል፡፡
ወረርሽኝ እየደጋገመ ብዙ ሰው ተጎድቷል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ጎርፍም፣ ድርቁም እንደሚመጣ አስቀድሞ ትንበያ ይወጣል፡፡
ታዲያ ድርቁ ይመጣል፣ ጎርፍም ያሰጋል እየተባለ ለምን አስቀድሞ መጠንቀቅ አይቻልም?
ፍቅሩ አምባቸው
Comments