ወርቅ፣ ዳይመንድ፣ ኦፓል፣ ሳፋየር፣ ፕላቲኒየም ሌሎች ማዕድናት ከምድር በቅጡ ወጥተው ህገሪቱን ማስጌጥ፣ ዶላርም፣ ሀብት መሆን አልቻሉም፡፡
ሀገሪቱ በተፈጥሮ የታደለቻቸውን ማእድናት አውጥታ የምትጠቀመው ካላት ሀብት አኳያ ሲታይ እዚህ ግባ የሚባል እንዳልሆነ ይነገራል፡፡
ይህ ሀብት የህገወጥ አውጪዎች፣ ኮንትሮባንዲስቶች፣ የሌሎች ሀገሮች ሰዎች ጭምር የሚዘርፉት መሆኑን አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡
ስለ ህገ-ወጡ የማዕድን ማውጣትና ንግድ ላይ የተሰራውን ዘገባ ያድምጡ..
ትዕግስት ዘሪሁን
コメント