የህክምና ባለሞያዎች ለታካሚዎቻቸው መድኃኒቶችን በሀገርና በአምራች ኩባንያው ዓይነት ለይተው የሚያዙት ለምንድነው?
ብዙ ሰዎች የታዘዘልኝ የዚህ ሀገር መድኃኒት ነው በሚል የከተማውን መድኃኒት መደብር ሲያስሱ ይታያል፡፡
በሌላ በኩል የአንዱ ሀገር ምርት ከሌላው ሀገር በፈዋሽነት ደረጃው ልዩነት እንደሌለው ሲነገርም ይሰማል፡፡
ነገሩ እንዴት ይታረቅ? ተቆጣጣሪው ተቋም ምን ይላል?
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments