አዲስ አበባ እድሜ ጠገብ የሆኑ፣ የከተማን ትዝታ የያዙ ሰፈሮች፣ ህንፃዎች እየፈረሱ በአዲስ እየተተኩ እየታየ ነው፡፡
ይህ ከተማን መልስ የመገንባት ሂደት ግን ብዙውን ጊዜ ያከራክራል፡፡
በአንድ በኩል የከተማን ትዝታ፣ ታሪክ የተሸከሙ የከተማዋ መገለጫዎች መፍረስ የለባቸውም፤ በሌላ በኩል ደግሞ ያረጁት አቧራቸው ተራገፉ፣ ከተማዋም ፀዳች እንጂ ታሪካዊ ህንፃም አልፈረሰም የሚል ድምፅ ይሰማል፡፡
ለመሆኑ ከተማ እንዴት መልሶ ይገነባል?
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments