top of page

ጥር 24፣2016 - በድርቅ፣ በጎርፍ፣ በአንበጣ መንጋ የምግብ ችግር ለሚደጋገምባቸው ሀገራት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ በድርቅ፣ በጎርፍ፣ በአንበጣ መንጋ የምግብ ችግር ለሚደጋገምባቸው ሀገራት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡


ፕሮግራሙን በገንዘብ የሚረዳው የአለም ባንክ ሲሆን ኢጋድን ጨምሮ አባል ሀገራቱ የገንዘብ ድጋፍ ያገኛሉ ተብሏል፡፡

ኢጋድም በትናንትናው ዕለት ፕሮግራሙን አስጀምሯል፡፡


ንጋቱ ሙሉ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comentários


bottom of page