top of page

ጥር 24፣ 2015- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያጋጠማትን ችግር በውይይት ብትፈታው ቤተ ክርስቲያኗም ሀገርም ትጠቀማች ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ

  • sheger1021fm
  • Feb 1, 2023
  • 1 min read

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያጋጠማትን ችግር በውይይት ብትፈታው ቤተ ክርስቲያኗም ሀገርም ትጠቀማች ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡


ጉዳዩ ባጋጠመ ማግስት መንግስት የሰጠው ምክር ሰሚ አላገኘም ሲሉም ተደምጠዋል፡፡


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ከሥርዓተ ቤተ-ክርስያቲያን ውጪ ተሰጥቷል ያለችውን የጳጳሳት ሹመት ተከትሎ ጥር 18፣ 2015 ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡


አስቸኳይ ስብሰባ የጠራው ቅዱስ ሲኖዶስ ሹመቱን የሰጡም የተቀበሉም አባቶች ስልጣነ ክህነታቸው እንዲነሳ እና ከቤተ ክርስቲያን እንዲለዩ ወስኗል፡፡


ንጋቱ ሙሉ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

コメント


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page