- sheger1021fm
ጥር 24፣ 2015- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ።
ዕርዳታው ወደ ክልሉ ያልተላከው እጥረት በማጋጠሙ እንደሆነ ከፌዴራል በኩል ተገልፆልኛል ሲል ክልሉ ነግሮናል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…