ጥር 24፣ 2015- ለሐገር ኢኮኖሚ የሚቻለውን ለማዋጣት ጥረት እያደረገ እነደሆነ የኢትዮ አሜሪካ ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ተናገረ
- sheger1021fm
- Feb 1, 2023
- 1 min read
ለሐገር ኢኮኖሚ የሚቻለውን ለማዋጣት ጥረት እያደረገ እነደሆነ የኢትዮ አሜሪካ ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ተናገረ፡፡
ተበርትቶ ከተሰራ ወደፊት ሊያስጉዙ የሚችሉ ሁኔታዎችን አይተናል ብሏል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments