በድርቅ የተጎዱ ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑን የተናገረው የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ችግሩ እንዳይከፋ ፓርላማው የመንግስት አስፈፃሚ አካላት በአግባቡ ስራቸውን እንዲከውኑ የመቆጣጠር እና የመከታተል ሀላፊነቱን እንዲወጣ ጠየቀ፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios