ጥር 23፣ 2015- የፌዴራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ሊጠቃለል ነው
- sheger1021fm
- Jan 31, 2023
- 1 min read
የፌዴራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ሊጠቃለል ነው።
ኮርፖሬሽኑ ላለፉት 3 ዓመታት በመንግስት ተቋማት ተይዘው የሚገኙ ግን ደግሞ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ቦታዎችን በመለየት አልሚዎችን የማፈላለግ ስራ ሲሰራ ቆይቷል፡፡
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments