Jan 311 min readጥር 23፣ 2015- የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለችUpdated: Feb 1የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለች፡፡የተቃጠለው ተጠግኖ ንግድና እንቅስቃሴ ዳግም እየተነቃቃ ነው፡፡በከተማው የተገነባ አዲስ ሪዞርትም ተመርቋል፡፡ለመሆኑ ከተፈጠረው ችግር በኋላ አሁን ከተማው በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው?ቴዎድሮስ ወርቁሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለች፡፡የተቃጠለው ተጠግኖ ንግድና እንቅስቃሴ ዳግም እየተነቃቃ ነው፡፡በከተማው የተገነባ አዲስ ሪዞርትም ተመርቋል፡፡ለመሆኑ ከተፈጠረው ችግር በኋላ አሁን ከተማው በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው?ቴዎድሮስ ወርቁሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz