ጥር 23፣ 2015- በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች ለመነጋገር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክ
- sheger1021fm
- Jan 31, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች ለመነጋገር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ወደ መቀሌ ሊሄድ ነው፡፡
የጋራ ምክር ቤቱ ወደ መቀሌ የሚያመራው ከመንግስት ተልዕኮ ተቀብሎ ሳይሆን በራሱ ተነሳሽነት መሆኑን ሰምተናል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments