top of page

ጥር 23፣ 2015- መሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት በተለይ ከመሬት በታች ስለተዘረጉ ኬብልና ሌላም ሀብቶቻቸው ዝርዝር መረጃ የላቸውም


መሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት በተለይ ከመሬት በታች ስለተዘረጉ ኬብልና ሌላም ሀብቶቻቸው ዝርዝር መረጃ የላቸውም፡፡


በዚህም ምክንያት አንዱ ተቋም ሌላው ቀድሞ የሰራውን እያፈረሰ የሀገር ሀብት እየባከነ መቀጠሉ ተነግሯል፡፡


ተቋማት ተናበው እንዲሰሩ የሚያስችል መሪ የልማት እቅድ ሳይዘጋጅ መቆየቱ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን እያስወቀሰው ነው፡፡


ተቋማት አንዱ የሌላውን ሳያፈርስ የሚሰሩበት የአሰራር ሥርዓት እንዲዘረጋ ተጠይቋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…コメント


bottom of page