top of page

ጥር 22፣ 2015- የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው


የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው፡፡


በተለይ ንግዱ በአባሮሽ እየታገዘ ይሰራል፡፡


የጎዳና ላይ ነጋዴዎች ከደንብ አስከባሪዎች ጋር እየተሯሯጡ የዕለት ጉርሳቸውን ይሰራሉ፡፡


ደንብ አስከባሪዎችም ስራቸው ነውና ነግዶ አዳሪዎቹን ያባርራሉ፡፡


በዚህ መሐል አደጋ እና እቃ መውረስ ያጋጥማል፡፡


ሁኔታው ግን መልክም ሳይኖረው ዛሬም ቀጥሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page