top of page

ጥር 22፣ 2015- አባካኝም፣ ወግም አይደሉ በሚል የምስራቅ ጎጃም ዞኑ ከሰሞኑ ለሕዝቡ መልዕክት ማስተላለፉ ይታወሳል


አባካኝም፣ ወግም አይደሉ በሚል የምስራቅ ጎጃም ዞኑ ከሰሞኑ ለሕዝቡ መልዕክት ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡


ክልከላው ለደስታም ለሀዘንም የሚደረግ ድግስን እንዲሁም አለባበስን ይመለከታል፡፡


ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የአካባቢውን ሥርዓት በቀጭን ትዕዛዝ ማስቀየር ይቻላል ወይ? ውጤቱስ ምን ይሆናል?


ኤደንገነት መኳንንት


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page