በተለይ በከተሞች የቤት ፈላጊዎችና የቤት አቅርቦቱ ቁጥር የሚመጣጠን አይደለም፡፡
የቤት ፍላጎቱን ለማሟላት መንግስት የግሉ ዘርፍ በቤት ልማቱ እንዲሰማራ ቢፈቅድም ሪል ስቴቶች የሚመሩበት የህግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ዋጋቸው አልቀመስ ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments