የመንግስት ሰራተኞችን ብቃት መመዘን በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡
ምዘናው ጥራት እና ስነ ምግባርን እንዲሁም ብቃት ያለው የሲቪል ሰርቪስ አገልግሎትን ለመፍጠር የተሰጠ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ፈተናው ግን ከተፈታኙም ከሌላውም ትችት ሲቀርብበት ተሰምቷል፡፡
ለመሆኑ የመንግስት ሰራተኞችን ፈተና ማስቀመጥ መዳረሻ ግቡ ምንድነው?
እስከ የትስ ይጓዛል?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments