በስምጥ ሸለቆ አካባቢዎች ከተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የተወሰኑት የሚያመርቱት ውሃ ለተለያዩ የጤና ጉዳዮች የሚዳረገው ከመጠን በላይ የፍሎራይድ መጠን ይዘው ተገኝተዋል መባሉ ይታወሳል፡፡
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በበኩሉ በወላይታ ዞን አምስት ወረዳዎች የምሰራው የንጹህ ውሃ ፕሮጀክት የፍሎራይድ መጠናቸውን በአግባቡ የተስተካከለ ነው ሲል ተናግሯል፡፡
በረከት አካሉ
በጉዳዩ ላይ የተሰራ የቀደመው ዘገባ ለማዳመጥ http://tinyurl.com/bpext4td
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments