ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ከተፈራረመችው ስምምነት በተጨማሪ ላሙ እና ታጁራ ወደቦችን በአማራጭነት ለመጠቀም ድርድር እያደረገች ነው ተባለ፡፡
በቅርብ ጊዜ ውስጥ በላሙ ወደብ በኩል የአፈር ማዳበሪያ መግባት ይጀምራል ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments