ጥር 2፣2017 - ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ማምረት ከጀመረ ወዲህ ምን መሳይ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?
- sheger1021fm
- Jan 10
- 1 min read
በሲሚንቶ ገበያ ላይ በነበረው ችግር እና በምርት እጥረት ምክንያት የሲሚንቶ ዋጋ ንሮ የመንግስት ፕሮጄክቶችን ግንባታ ጭምር እስከ ማስተጓጎል ደርሶ እንደነበር ይታወሳል፡፡
በዓመት እስከ 5 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ በማምረት ለገበያው ያለውን እጥረት ያስተካክላል የተባለለት ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ማምረት ከጀመረ 2 ወር ሆኖታል፡፡
የፋብሪካው ምርት መጀመር ምን መሳይ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ትዕግስት ዘሪሁን
Comments