top of page

ጥር 18፣2016 -ድርቅ እየፈተነው ያለው የአርሶ አደር ህይወት

በትግራይ ክልል በአብዛኛው አካባቢ፣ በአማራ ክልል ዋግኽምራና ጃናሞራ ድርቅ ተከስቶ ሰውም እንስሳቱም በብርቱ ተቸግረዋል፡፡


ድርቁ ወደ ረሃብ ተለውጦ ሰዎችም ፣ እንስሳትም እየሞቱ ነው የሚሉ ሪፖርቶችም ተዘግበዋል፡፡


መንግስት በበኩሉ ድርቅ እንጂ ረሃብ አልተከሰተም ይላል፡፡


በኢትዮጵያ ድርቅ ረሀብ አስከትሏል? አላስከተለም?


ፋሲካ ሙሉወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page