top of page

ጥር 18፣2016 - የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው እነማንን ነው ተጠያቂ የሚያደርገው?

በኢትዮጵያ ለተፈፀሙ እና እየተፈፀሙ ያሉ የጦርነት፣ የግድያ፣ የማፈናቀል እና ሌሎች በደሎችን በሽግግር ፍትህ ለማከም ስራው መጀመሩ ይታወሳል፡፡

ያጋጠሙት በደሎች ሰፊ፣ የሚፈፀመው ድርጊትም የበዛ በመሆኑ በሽግግር ፍትህ የተኛው ታይቶ፣ የቱ ተትቶ የሚለው ዋነኛ ጥያቄ ነው፡፡


በዳዮችን በህግ ፊት ለማቆም፣ ተበዳዮችንም ለመካስ እርቅና ይቅርታን ለማውረድ ለሚፈፀመው የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ አማራጮች ላይ ባለሞያዎች ሀሳብ ሲያዋጡና ሲመክሩ ቆይተዋል፡፡

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጭ ሰነድ ምን ይዟል?


ትዕግስት ዘሪሁንየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comentarios


bottom of page