ጥር 18፣ 2015- የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡ Jan 26, 20231 min readየኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመንገድ ግንባታ ሰበብ ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት አልቻልኩም ብሏል፡፡ የመንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ እኔ ሰበብ ልሆን አይገባም ብሏል፡፡ ወንድሙ ኃይሉሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 1,139 የአገልግሎቱ ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች መውሰዱን ተናገረ፡፡
Comments