Jan 261 min readጥር 18፣ 2015- የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ላሰናዳው ስልጠና ከ50-60 ሺህ ሰው ይመዘገባል ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ከተገመተው ከሁለት እጥፍ በላይ ተመዝግየኢትዮጵያ የልማት ባንክ ላሰናዳው ስልጠና ከ50-60 ሺህ ሰው ይመዘገባል ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ከተገመተው ከሁለት እጥፍ በላይ ተመዝግቧል ተባለ፡፡ ምዝገባውን በአካል ማድረግ ያስፈለገው የተመዝጋቢውን ፍላጎት እና ማስረጃ ለማጣራት እንዲያመች ነው ተብሏል፡፡ ከንጋቱ ሙሉ በፋሲካ ሙሉወርቅሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ላሰናዳው ስልጠና ከ50-60 ሺህ ሰው ይመዘገባል ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ከተገመተው ከሁለት እጥፍ በላይ ተመዝግቧል ተባለ፡፡ ምዝገባውን በአካል ማድረግ ያስፈለገው የተመዝጋቢውን ፍላጎት እና ማስረጃ ለማጣራት እንዲያመች ነው ተብሏል፡፡ ከንጋቱ ሙሉ በፋሲካ ሙሉወርቅሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz