- sheger1021fm
ጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ
ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ፡፡
ይሁንና ኢትዮጵያ የምታገኘውን ብድር በአግባቡ መጠቀም አልቻለችም ተብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ፡፡
ይሁንና ኢትዮጵያ የምታገኘውን ብድር በአግባቡ መጠቀም አልቻለችም ተብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ። ፍቃድ የሚሰጣቸውን ተቋማት ለመለየት መመሪያ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ ተናግረዋል። የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ የተመለከተ ምክክር
በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ እንደራሴዎች ተናገሩ፡፡ ለሚደርሰው በደል ዋነኛው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች በምርጫ ወቅት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲን በመምረጣቸው ነው ብለዋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መ
በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz