ጥር 18፣ 2015- በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡ Jan 26, 20231 min readበኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡ መንግስት የህዝብ ቁጥርን ቀድሞ ተንብዮ ለዜጎች የሚሆነውን ምርት ማሳደግ አለመቻሉ በተለይ በምግብ ላይ ለታየው የዋጋ ንረት በዋና ምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡ መንግስት የህዝብ ቁጥርን ቀድሞ ተንብዮ ለዜጎች የሚሆነውን ምርት ማሳደግ አለመቻሉ በተለይ በምግብ ላይ ለታየው የዋጋ ንረት በዋና ምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 15 2017 - ‘’ባንኮች ለኢንዱስትሪው ፋይናንስ ከማቅረብ ይልቅ የአጭር ጊዜ ትርፍ በሚያስገኙ በዘርፎች እንዳይቀጥሉ አሰራሩን መፈተሸ ያስፈለጋል’’ ሚኒስትር መላኩ አለበል
Comments