ጥር 17 2017 - ትችቶች እየተሰሙበት ያለው የንብረት ግብር አዋጅ
- sheger1021fm
- Jan 25
- 1 min read
በቅርቡ የወጣው የንብረት ግብር አዋጅ (Property Tax) የህዝቡን የመክፈል አቅም ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም፣ ግልፅነትም የለውም፣ ተደራራቢ ግብር ይዘትንም የያዘ ነው ወዘተ በሚል ትችቶች ይሰሙበታል፡፡
የሆነ ሆኖ አዋጁ በነጋሪት ጋዜጣ ላይ ባይወጣም ፀድቋል፡፡
ለመሆኑ በአለም አቀፍ ደረጃ የንብረት ግብር የማስከፈያ መርህዎች ይኖሩ ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5rs
Opmerkingen