top of page

ጥር 18፣2016 - በሶማሊያ የሚገኘው ሰላም አስከባሪው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጉዳይ

ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ በተለይ በሶማሊያ እና የእርሷ ወዳጆች ነን ያሉ የቁጣም፣ የተቃውሞም ድምፅ አሰምተዋል፡፡


አንዳንድ ሀገራት እና ተቋማትም አዲስ አበባ እና ሞቃዲሾ ተነጋግረው እየታየ ያለውን የግንኙነት መሻከር እልባት እንዲሰጡት ጠይቀዋል፡፡


በእነዚህ ንግግሮች እና መግለጫዎች መካከል በአፍሪካ ህብረት ስር በእዚያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰራዊትም ስሙ እየተነሳ ነው፡፡


ንጋቱ ረጋሣ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page