የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰራተኞቹ የሰጠው የመመዘኛ ፈተና በተመለከተ ከሰራተኖቹ መካከል ከምሰራው ስራ ጋር የሚገናኝ ባለመሆኑ ሊመዝነን አይችልም የሚል ቅሬታ አቀረቡ፡፡
ከፈተናው በኋላ በአንዳንድ ተቋማት አገልግሎት መቋረጡንም ሰምተናል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ความคิดเห็น