top of page

ጥር 17፣ 2015- በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ሥርጭት ከፍተኛ ቢሆንም ለህክምና አገልግሎቱ የተሰጠው ትኩረት ግን አነስተኛ ነው ተባለ


በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ሥርጭት ከፍተኛ ቢሆንም ለህክምና አገልግሎቱ የተሰጠው ትኩረት ግን አነስተኛ ነው ተባለ፡፡


በሀገሪቱ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የስርጭት የህክምና ሂደትና ሌሎችንም ጉዳዮች በዝርዝር የተመለከተ ጥናት ትናንት ይፋ ተደርጓል፡፡


ምህረት ስዩም


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page