top of page

ጥር 17፣ 2015- በብድርም ይገኝ፤ በሌላ መንገድ የመንግስት ገቢ በህዝብ ስም የሚሰበሰብ ገንዘብ በመሆኑ የበጀት አጠቃቀም ላይ ተጠያቂነት ያለበት አሰራር መ


በብድርም ይገኝ፤ በሌላ መንገድ የመንግስት ገቢ በህዝብ ስም የሚሰበሰብ ገንዘብ በመሆኑ የበጀት አጠቃቀም ላይ ተጠያቂነት ያለበት አሰራር መበርታት አለበት ተባለ፡፡


ለዚህም የበጀት አጠቃቀማቸው ላይ ጉድለትና የህግ ጥሰት እያለ በዝምታ የሚታለፉ ተቋማት መኖር የለባቸውም ተብሏል፡፡


ተመስገን አባተ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


bottom of page