top of page

ጥር 16፣2016 - ቦረና ዞን አሁን ከድርቅ ተፅዕኖ እየተላቀቀ ነው ተባለ

ለተከታታይ ዓመታት ድርቅ የተከሰተበት የኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሁን ከዚህ ተፅዕኖ እየተላቀቀ ነው ተባለ።


በዞኑ ሲጓተቱ የቆዩ አስር የንጹህ ውሃ ፕሮጀክቶች አልቀው ስራ መጀመራቸው የተነገረ ሲሆን በ320,000 ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ እንደሚገኝም ሠምተናል፡፡


ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page