sheger1021fm5 days ago1 min readጥር 16፣ 2015- በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም በመቀሌ ተወያዩ በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከ2 ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም ስራ ስለሚጀምሩበት ነጥብ ዙሪያ በመቀሌ ተወያዩ፡፡ የኔነህ ሲሳይሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከ2 ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም ስራ ስለሚጀምሩበት ነጥብ ዙሪያ በመቀሌ ተወያዩ፡፡ የኔነህ ሲሳይሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 19፣ 2015- ባለፉት 11 ወራት ምዕራባዊያን ለዩክሬይን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ሲያስታጥቋት ቆይተዋልባለፉት 11 ወራት ምዕራባዊያን ለዩክሬይን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ሲያስታጥቋት ቆይተዋል፡፡ አሁን ደግሞ የአሜሪካ እና የጀርመን ስሪት ታንኮችን ታገኛለች መባሉ ከፍተኛ መነጋገሪያ ወጥቶታል፡፡ የኔነህ ከበደ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz