- sheger1021fm
ጥር 16፣ 2015- በባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች የኮሌራ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ
ኮሌራ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው የኦሮሚያ ክልል 3 ዞኖች አንዱ በሆነው ባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች በሽታውን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ።
በሶስቱም ዞኖች በበሽታው የተያዙ ሰዎች ብዛት 778 መድረሱን ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…