ጥር 15 2017 - የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አዲስ የስራ ሃላፊ ተሾመለትJan 231 min readየህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ወ/ሮ ስመኝ ውቤ፤ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧቸዋል፡፡ ወ/ሮ ስመኝ ውቤ በህዝብ ጥቆማ መሰረት እንደተሾሙ ዋና አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፈፎ ለምክር ቤት አባላት አስረድተዋል፡፡
የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ወ/ሮ ስመኝ ውቤ፤ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧቸዋል፡፡ ወ/ሮ ስመኝ ውቤ በህዝብ ጥቆማ መሰረት እንደተሾሙ ዋና አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፈፎ ለምክር ቤት አባላት አስረድተዋል፡፡
Comments