top of page

ጥር 15፣2016 - በወልቂጤ እና በዙሪያው ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር እየተሻሻለ መጥቷል ሲል ክልሉ ተናግሯል

እንደ አዲስ በተዋቀረው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች አለመረጋጋትና ሁከቶች እየተከሰቱ እንደሆነ ይሰማል፡፡


ክልሉ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች እንዲከስሙ በብርቱ እየሰራሁ ነው፤ በወልቂጤ ከተማ እና በዙሪያው ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግርም አሁን ላይ እየተሻሻለ መጥቷል ሲል ለሸገር ተናግሯል፡፡


ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…bottom of page