- sheger1021fm
ጥር 15፣ 2015- ጉዳያችን- በከተማችን በየመስሪያ ቤቱና በየቤቱ የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎችን ማየት እየተለመደ ነው
ጉዳያችን
በከተማችን በየመስሪያ ቤቱና በየቤቱ የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎችን ማየት እየተለመደ ነው።
የደህንነት ካሜራዎች ስራን ማቅለያ አደጋን መቀነሻ አማራጭ ሆነው መጥተዋል።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡት በዚሁ ሙያ በመካከለኛው ምስራቅ የተለያዩ ሀገራት ተሰማርተው ያሳለፋት አቶ ሳሊ አወል ናቸው።
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…