ጥር 14፣2016 - ገነነ መኩሪያ ሊብሮ በ59 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ይሰራበት የነበረው አሻም ቴሌቪዥን ለሸገር ነግሯል
- sheger1021fm
- Jan 23, 2024
- 1 min read
ስፖርትና ታሪክ አጣምሮ በመተንተን የሚታወቀው ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
ገነነ መኩሪያ ሊብሮ በ59 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ይሰራበት የነበረው አሻም ቴሌቪዥን ለሸገር ነግሯል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments