ጥር 14፣2016 - በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግጭት ቀስቃሽ መረጃዎችን በሃሰት በከፈቱት ማህበራዊ ሚድያ አስተላልፈዋል የተባሉ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ
- sheger1021fm
- Jan 23, 2024
- 1 min read
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግጭት ቀስቃሽ መረጃዎችን አስተላልፈዋል የተባሉ 29 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ፡፡
ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአደረጃጀት፣ የመሬት ወረራ የመሳሰሉት ጉዳዮችን ሽፋን አድርገው ግጭት ቀስቃሽ ፅሁፎችን በሃሰት በከፈቱት የማህበራዊ ሚድያ አካውንት አስተላልፈዋል ተብለው ነው፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments