ጥር 14፣2016 - መንገድ ላይ ቆመው የሚገኙ የኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎች እንዳሉ ሠምተናል
- sheger1021fm
- Jan 23, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎቼ በአንዳንድ አካባቢዎች ለመንቀሳቀስ እየተቸገሩ ነው አለ።
በተለይም የፀጥታ ችግር ባለባቸው አንዳንድ አካባቢዎች አሁንም ድረስ መንገድ ላይ ቆመው የሚገኙ የኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎች እንዳሉ ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments