ጥር 13፣2016 - የመንገዶች አስተዳደር ከምገነባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች 84 ያህሉ በፀጥታ ችግር ለጊዜውና ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል አለ
- sheger1021fm
- Jan 22, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከምገነባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች 84 ያህሉ በፀጥታ ችግር ምክንያት ለጊዜውና ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል አለ፡፡
በሌላ በኩል ከቢሯችን እውቅና ውጭ በኦሮሚያ ክልል ከባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ላይ እንዲቆረጥ ተደርጓል ሲሉ ዋና ዳይሬክተሩ ፓርላማ ቀርበው ተናግረዋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ความคิดเห็น