top of page

ጥር 12፣ 2015- ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ቅርስትነት በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን ጨምሮ በርካታ ህዝብ የሚሳተፍባቸው የአደባባይ በዓላት አሏት

  • sheger1021fm
  • Jan 21, 2023
  • 1 min read

ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ቅርስትነት በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን ጨምሮ በርካታ ህዝብ የሚሳተፍባቸው የአደባባይ በዓላት አሏት፡፡


የጥምቀት በዓላትና ሌሎችም የአደባባይ በዓላት በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲተዋወቁ ቢደረግ በ100 ሺህዎች የሚቆጠሩ ቱሪስቶችን መሳብ እንደሚቻል ይነገራል፡፡


ለመሆኑ የቱሪዝም ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ምን እየሰራ ይሆን?


ንጋቱ ረጋሳ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page