top of page

ጥር 12፣ 2015- በቅርቡ ስራ ላይ ይውላል የተባለው የማይንቀሳቀስ ንብረት ታክስ፣ የተለያዩ ቁሶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ የተደረገው ክልከላና ሌሎችም እርምጃ


በቅርቡ ስራ ላይ ይውላል የተባለው የማይንቀሳቀስ ንብረት ታክስ፣ የተለያዩ ቁሶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ የተደረገው ክልከላና ሌሎችም እርምጃዎች መንግስት ገቢውን ከፍ ለማድረግ የሚያግዙት ናቸው፡፡


በተጠቀሱት እና በሌሎችም ውሳኔዎች ምክንያት ግን በተለይ ከውጭ የሚገቡ ምርቶች ዋጋቸው ሳያቋርጥ እየናረ ነው፡፡


ይህን ለማስታረቅ መንግስት ጠንካራ ተቋማዊ አሰራር ሊኖረው ይገባል ተብሏል፡፡


ሸገር የምጣኔ ሐብት ባለሙያ ጠይቋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page