ጥር 10 2017 - ኤምባሲዎች አይነኬ ናቸው ማለት ይቻላል ወይ?
- sheger1021fm
- Jan 18
- 1 min read
በአዲስ አበባ ለኮሪደር ልማት ግንባታ የበርካታ ነዋሪዎች ቤቶች ፈርሰዋል፡፡
በሌላ በኩል መንገዱን ለማስፋትም ሆነ ለማስዋብ በሚከወነው ስራ አንዳንድ ኤምባሲዎች በአካባቢያቸው ያለ ነዋሪ ሁሉ ተነስቶ የነሱ ይዞታ ወደ መንገዱ ወጣ ብሎ ይታያል፡፡
ለመሆኑ ለሀገር ልማት ያስፈልጋል በተባለ መንገድና ለሌላም የልማት ስራ ሰፋፊ ቦታ የያዙ ኤምባሲዎች ይዞታ ሊስተካከል የሚችልበት አሰራር የለም ወይ?
አይነኬ ናቸው ማለትስ ይቻላል ወይ?
የኔነህ ሲሳይ
Comments