Jan 181 min readጥር 10፣ 2015- ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ለተፈናቃዮቹ በደብረ ብርሃን አቅራቢያ መጠለያ ሊሰራላቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ተፈናዮቹ ከ26,000 በላይ ናቸው ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ለተፈናቃዮቹ በደብረ ብርሃን አቅራቢያ መጠለያ ሊሰራላቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ተፈናዮቹ ከ26,000 በላይ ናቸው ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz