- sheger1021fm
ጥር 10፣ 2015- በጫንጮ ነዳጅ የጫነ መኪና እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ዳግም በጋራዥ ላይ በተነሱ የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል
በጫንጮ ነዳጅ የጫነ መኪና እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ዳግም በጋራዥ ላይ በተነሱ የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል፡፡
ወንድሙ ኃይሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
በጫንጮ ነዳጅ የጫነ መኪና እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ዳግም በጋራዥ ላይ በተነሱ የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል፡፡
ወንድሙ ኃይሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሆቴል ባለቤቶች እና የቱር ኦፕሬተሮች ድርሻ ከፍተኛ ነው ሲሉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱኳን አያኖ ተናገሩ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች ላይ ቅጣት እየተጣለ ነው ተብሏል፡፡ ምህረት ስዩም ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መጠሪያውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ወደሚል ስያሜ መየቀሩንም ይፋ አድርጓል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https: