- sheger1021fm
ጥር 10፣ 2015- በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ።
ዘይትም በስፋት እየተሰራጨ እንደሚገኝ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሸገር ዛሬ ሠምቷል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…